ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ (ሚያዝያ 17-2010) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የምስራቅ አዲስ አበባ መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቀርንጫፍ ፅ/ቤት ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ለተጨማሪ ስራ www.22bole.com/jobsportal ቴሌግራም https://t.me/cvaddis ማሳሰቢያ፡- የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በወጣ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት የምዝገባ ቦታ፡- ለም ሆቴል ከሜት ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806-1 የሰው ሀብት ስራ አመራር ቡድን ለቴክኒክና ሙያ እና ለኮሌጅ ዲፕሎማ COC ያስፈልጋል ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0116674895
Read More