ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ (ሚያዝያ 17-2010)የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የምስራቅ አዲስ አበባ መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቀርንጫፍ ፅ/ቤት ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡